አዲስ ጉዳይ
ማህበራዊ ድህረ-ገፆች
joomla social share plugin
የጎብኘዎች ብዛት
161401
ዛሬ
የትናንት
በዚህ ሣምንት
97
168
1480

የከተማ ኘላን ምንነት

ከተማችን ድሬዳዋ 21 የሚሆኑ የአካባቢ የእድገት ፕላኖች (local devlopement plan) አF

ስንቶቻችን ስለ ከተማ ፕላን እናውቃለን፡፡? ስንት አይነት የከተማ የፕላን አይነቶችስ አሉ? በሃገራችን በከተማ አቀፍ ደረጃ እንዲሰራባቸው በህግ የተፈቀዱትስ ካሉት ውስጥ የትኞቹ የፕላን አይነቶች ናቸው?፡፡ በከተማችን ድሬዳዋ የትኞቹን የፕላን አይነቶችን ነው በአሁኑ ሰዓት እየተተገበሩ ያሉት?፡፡ እነዚህንና ሌሎች ከከተማ ፕላን ጋር የተያያዙ ዝርዝር ነገሮችን እንደሚከለው ያቀረብናለችሁ ሲሆን መረጃውን በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት የከተማ ልማት፣ ቤቶችና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር የህዝብ ግንኙነትና ልማታዊ ኮሙዩኒኬሽን ጽ/ቤ «የከተማ ፕላን ዝግጅትና ትግበራ ስትራቴጂ»በሚል መጋቢት 2006 ዓ.ም ያሳተመውን ሰነድ ሙሉ ለሙሉ በግብዓትነት የተጠቀምን መሆኑን እንገልፃለን፡፡የከተማ ኘላን ሥራ የገጠርና ከተማ እንዲሁም የከተማና ከተማ ትስስርን በማጠናከር ዘላቂ ልማት ከማረጋገጥ አኳያ ወሳኝና መሠረታዊ ጉዳይ ነው፡፡ የከተማ ኘላን የኢኮኖሚና የማህበራዊ ልማት ዕቅድንና የከተማ መሬት አጠቃቀም ኘላንን የሚያቀናጅ፣ የሀገርና የክልል የልማት ማዕከሎችንና የንግድ ኮሪደሮችን ልማት ዕቅዶችን መነሻ የሚያደርግ መሆን አለበት፡፡

«StartPrevNextEnd»