አዲስ ጉዳይ
ማህበራዊ ድህረ-ገፆች
የጎብኘዎች ብዛት
161433
ዛሬ
የትናንት
በዚህ ሣምንት
129
168
1512

ግንባታ ፍቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን

  • መሬት የተፈቀደላቸው አልሚዎች በከተማው መዋቅራዊና በአካባቢ የልማት ፕላኖች እንዲሁም የግንባታ ደረጃ መሰረት እንዲገነቡ የፕላን ስምምነት መረጃ ይሰጣል፡፤
  • የፕላን ስምምነት የተሰጣቸው አልሚዎች በከተማው መዋቅራዊና በአካባቢ የልማት ፕላኖች እንዲሁም የግንባታ ደረጃና ህግ የሚፈልገው አሟልተው የሚቀርቡለትን የግንባታ ዲዛይኖች በአዋጅ አና ዝረዝር ህጎች መሰረት መርምሮ ያፀድቃል የግንባታ ፈቃድ ይሰጣል፡፤
  • አልሚዎች በከተማው መዋቅራዊና በአካባቢ የልማት ፕላኖች እንዲሁም የግንባታ ደረጃና ህግ የሚፈልገው አሟልተው የሚቀርቡለትን የግንባታ መሻሻያ ፤እና አድሳት ዲዛይኖች በአዋጅ አና ዝረዝር ህጎች መሰረት መርምሮ ያፀድቃል ፈቃድ ይሰጣል፡፤
  • ግንባታዎች በፈቃድ መሰረት መሰራታቸውንና ጥራታቸውን ያረጋግጣል ፤የግብአቶችን ጥራት ይቆጣጠራል፤ ማረጋገጫ እና የመጠቀሚያ ፈቃድ ይሰጣል እንዲሁም የጥራት ጉደለት ያለባቸው ላይ ህጋዊና ተመጣጣኝ እርምጃ ይወስዳል፡፤
  • በአሰተዳደሩ የሚገኙ ግንታዎችን በተመለከተ የተሟላ መረጃ ይመዘግባል ይይዛል ወቅታዊ ያደርጋል መረጃዎችን በመተንተንና በመተርጎም የልማት አቅጣቻዎችን ይጠቁማል፤
  • በአሰተዳደሩ ክልል ውስጥ ለሚተከሉና በከተማ ውስጥ ባሉ ህንፃዎች ላይ ለሚለጠፉ የማስታወቅያ ሰሌዳዎች የሚመለከታቸውን አካላት በማሳታፍ ስታንዳርድ ያወጣል፤ 
  • ከተማዋ ክልል ውስጥ ለሚተከሉና በከተማ ውስጥ ባሉ ህንፃዎች ላይ ለሚለጠፉ የማስታወቅያ ሰሌዳዎች በጠየቁት ቦታ ላይ ለመትክል/ለመለጠፍ ህጋዊ መብት ያለቸው መሆኑን በማረጋጋጥ ፤በእስታንዳረዱ መሰረት መርምሮ ፈቃድ ይሰጣል፡፡ በተፈቀደላቸው መሰረት መተከላቸውንና መለጠፋቸውን ክትትልና ቁጥጥር ያደርጋል፡፡
  • ከተማው የመሰረተ ልማት ሥራዎች እንዲጣጣሙ የከተማዋን መዋቅራዊ ፕላንና አስታንዳርዶች መሰረት አድርጎ የተቀናጀና ደረጃውን የጠበቀ ዝርዝር የኔትወርክ ፕላን ያዘጋጃል፤ ሲፈቀድም ለትግበራ ያስተላላፍል ይጠቀማልከተማው የመሰረተ ልማት ሥራዎች እንዲጣጣሙ የከተማዋን መዋቅራዊ ፕላንና አስታንዳርዶች መሰረት አድርጎ የተቀናጀና ደረጃውን የጠበቀ ዝርዝር የኔትወርክ ፕላን ያዘጋጃል፤ ሲፈቀድም ለትግበራ ያስተላላፍል ይጠቀማል 
«StartPrevNextEnd»