አዲስ ጉዳይ
ማህበራዊ ድህረ-ገፆች
የጎብኘዎች ብዛት
140408
ዛሬ
የትናንት
በዚህ ሣምንት
36
182
1031

የመሬትና መሬት ነክ ቋሚ ንብረት ምዝገባ እና መረጃ

የስራ ሂደቱ ስልጣንና ተግባርየስራ ሂደቱ ስልጣንና ተግባር

  • የከተማውን ካዳስተረና የማይንቀሳቀስ ንብረት ምዝገባ የሚመለከቱ የሀግ ማእቀፎ ስታንዳርዶችን አዘጋጅቶ ያቀርባል ሲፈቀድም በትክክል ይፈጽማል፣
  • የከተማ ቦታዎችና ቤቶች አመዘጋገብና የመረጃ አያያዝ እንዲሁም የይዞታና እና የባለቤትነት ስም ዝውውር በወጡ ፖሊሲዎች ህጎች እና መመሪያዎች መሰረት በአግባቡ ይፈፀማል ከፖሊሲ ወይም ከህግ ውጪ የሆኑ የቦታ ውይንም የቤት አስተዳደር አፈጻጸም ሲከሰት የማስተካከያ እርምጃ ይወስዳል፣
  • የይዞታና ቋሚ ንብረት ምዝገባና ጥበቃ አገልግሎት ይሰጣል፣
  • የቦታ ይዞታ ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ይሰጣል ወቅታዊ ያደርጋል የካዳስተር መረጃ ስርአት ያደራጃል የመሬት አጠቃቀም አይነት እናየባለ ይዞታዎችን መረጃ ይይዛል ይጠብቃል፣
  • የመሬት ሊዝ ስርአቱን ተከትሎይዞታን ያስተዳድራል ለሚመለከተው አካለ መረጃ ያስተላልፋለ ይከታተላል፣
  • የመሬት አስተዳደርአፈጻጸም ስርአቶች የሚመሩባቸውን የአገልግሎት አሰጣጥ መመሪያዎች በጥናት ወቅታዊ ያደርጋል ሲጸደቅም ይተገብራል በሰራው መስክ ለሚመለከተው አካል ያስተላልፋል በአገባቡ ተግባራዊ መሆናቸውን ያረጋግጣል፣
  • ስል ይዞታ አስተዳደር የሰጠውን አገልግሎት የሚመለከቱ መረጃዎች በአግባቡ ይይዛል፣
«StartPrevNextEnd»