አዲስ ጉዳይ
ማህበራዊ ድህረ-ገፆች
የጎብኘዎች ብዛት
140393
ዛሬ
የትናንት
በዚህ ሣምንት
21
182
1016

የማይንቀሳቀስ ንብረት ግመታና ገበያ አገልግሎት

የሥራ ሂደቱ ራዕይ

የተሻሻለ የማይንቀሳቀስ ንብረት ዋጋ ግመታ እና የግብይት ስርዓት ንዲኖር በማድረግ ለከተማው ወሳኝ ጉዳይ ለሆነው የገቢ ምንጭነት ሚና እንዲጫወት በማድረግ ለቀልጣፋና ውጤታማ ለሆነ የገበያ ስርዓትና የመሬት ልማትና ማኔጅመንት ጉልህ ሚና እንዲጫወት ማድረግ ነው፡

የሥራ ሂደቱ ተልዕኮ

የህብረተሰቡንና የባለድርሻ አካላቱን ተሳትፎ መሰረት ያደረገ ዘመናዊ ቀልጣፋና ተዓማኒነት ያለው የቋሚ ንብረት ግመታና ግብዓት አገልግሎት በመስጠት ጤናማ የቋሚ ንብረት ገበያ ስርዓትና የተረጋጋ የኢኮኖሚ እድገት መፍጠር ነው፡፡

ዋናዋናተግባራት-

 • የህግማዕቀፍእናየአፈጻጸምእስታንዳርድዝግጅት
 • የንብረትግመታሥሪተቋማትንመብቃትናየአሠራርሥርዓትመዘርጋት
 • የቦታግሬድወጥነት
 • የቦታደረጃናዋጋጠቋሚካርታማዘጋጀትእናመከለስ
 • የንብረትትመናጥናትአሰፈላጊየሆነመረጃመሰብሰብ
 • የንብረትግመታዘዴናስልትመለየት
 • የተመረጠውንዘዴበመጠቀምመረጃውንመተንተን
 • ከጥናቱውጤትመሠረትበማድረግየንብረትየትመናውጤትማቅረብ
 • ከሚመለከተውአካል /ባለድርሻ/ ጋርበመሆንየቤትግብርናየቦታኪራይተመንማዘጋጀት
 • የንብረትገምትአገልግሎትመስጠተ
 • የአገልግሎትከፍያመሰብሰብ
 • የንብረትየመሬትግብይትጥያቄዎችንመቀበልናማደራጀት
 • የመሬትናየቋሚንብረትመነሻየዋጋጣሪያመወሰን
 • የግብይትአገልግሎቱንመስጠት