አዲስ ጉዳይ
ማህበራዊ ድህረ-ገፆች
የጎብኘዎች ብዛት
161431
ዛሬ
የትናንት
በዚህ ሣምንት
127
168
1510

የሰነድ አልባ ይዞታዎች

ዋና ተግባራት

  • ዝርዝር የማስፈጸሚያ ዕቅድ ማዘጋጀት፣
  • በስራ ላይ ያለውን የንኡስ የፕሮጀክት የሰው ሃይል ማጠናከር፣
  • ለስራው የሚያስፈልግ ተጨማሪ ግብዓት መለየትና ማሟላት፣
  • የይዞታ ህጋዊነት ማጣራት፣
  • አዲስ ማስረጃ/ካርታ/መስጠት፣
  • አገልግሎት ያገኙትን ይዞታዎች መረጃ በማደራጀት ወደ እሚመለከተው አካል ማስተላለፍ፣
  • የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ ያላገኙ ባለይዞታዎችን መረጃ በጥናት መለየት፣
  • ስለ ይዞታ ማረጋገጫ ካርታ አሰጣጥ አዲስ መመሪያ/ማሻሻያ/ ማዘጋጀት፣
  • በሚዘጋጀው መመሪያ ላይ በየደረጃው ካሉ የባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ማድረግና መግባባት ላይ መድረስ፣