አዲስ ጉዳይ
ማህበራዊ ድህረ-ገፆች
የጎብኘዎች ብዛት
161414
ዛሬ
የትናንት
በዚህ ሣምንት
110
168
1493

የይዞታ አስተዳደር

ዋና ዋና ተግባራት

 • ይዞታ እና የንብረት ባለቤትነት ምዝገባና ጥበቃ ስርአት ማደራጀት /የተሟላ ካርታ መያዝ አስተማማኝ መዝገብና ማህደር አደረጃጃት መፍጠር፣
 • ተገልጋዩ ለሚሠጡ ልዩ ልዩ አገልግሎቶች ትግበራ የሚረዱ ረቂቅ አዋጆች፣ደንቦችና መመሪያዎች እንዲዘጋጁ በማድረግ አስፀድቆ ተግባራዊ ማድረግ፣በትግበራ ከሚታዩ ክፍተት በመነሳት የሚሻሻሉትን ማሻሻል፣
 • የአገልግሎት ክፍያ መቀበል፣
 • ከዚህ በታች ተዘረዘሩትን የአገልግሎት ላግኝ ጥያቄዎች መቀበል ማጣራትና መወሠን ፣
 • ባለይዞታን አጣርቶ መመዝገብና የይዞታ ማስረጃ መስጠት/ሊዝና ነባር እስካሁን የይዞታ መስረጃ ላልወሰዱ/፣
 • የድንበር ወሠን ይመላከትልኝ፣
 • የይዞታ መክፈል/መቀላቀል፣
 • ካርታ/ደብተር ኮፒ አረጋግጦ መስጠት፣ለንኡስ ፕሮጀክቱ የደብዳቤዎች ገቢና ወጪ ሥራዎችን(የሪከርድና የማህደር ሥራ) ያከናውናል፡፡
  • በሥራ ሂደቱ ጠቃሚ የሆኑ የመሬትና መሬት ነክ መረጃዎችን ያደራጃል፣የሚመለከታቸው እንዲጠቀሙበት ያደርጋል፡፡
 • የይዞታ እና የንብረት ባለቤትነት ምዝገባና ጥበቃ ስርአት ማደራጀት /የተሟላ ካርታ መያዝ አስተማማኝ መዝገብና ማህደር አደረጃጃት መፍጠር፣
 • ተገልጋዩ ለሚሠጡ ልዩ ልዩ አገልግሎቶች ትግበራ የሚረዱ ረቂቅ አዋጆች፣ደንቦችና መመሪያዎች እንዲዘጋጁ በማድረግ አስፀድቆ ተግባራዊ ማድረግ፣በትግበራ ከሚታዩ ክፍተት በመነሳት የሚሻሻሉትን ማሻሻል፣
 • የአገልግሎት ክፍያ መቀበል፣
 • ከዚህ በታች ተዘረዘሩትን የአገልግሎት ላግኝ ጥያቄዎች መቀበል ማጣራትና መወሠን ፣
 • ባለይዞታን አጣርቶ መመዝገብና የይዞታ ማስረጃ መስጠት/ሊዝና ነባር እስካሁን የይዞታ መስረጃ ላልወሰዱ/፣
 • የድንበር ወሠን ይመላከትልኝ
«StartPrevNextEnd»