አዲስ ጉዳይ
ማህበራዊ ድህረ-ገፆች
የጎብኘዎች ብዛት
161390
ዛሬ
የትናንት
በዚህ ሣምንት
86
168
1469

የአይ.ሲ.ቲና የህዝብ ግንኙነት ደ/የስ/ሂደት

ራዕይ

በመሬት ጉዳዮች ዙሪያ የተወሳሰቡ ችግሮችን በዘላቂነት ለመቅረፍ የሚያስችል በወቅታዊና ዘመናዊ ቴክኖሎጂ የተገፈ የተቀናጀ መሬትና መሬት ነክ መረጃዎችን በማቀረብ ጥራት ያለው አገልግሎት ለተጠቃሚዎች ማድረስ፡፡

ተልዕኮ

የህዝብ ግንኙነት ደጋፊ የመሬትና መሬት ነክ መረጃዎች ቀልጣፋ፣ ዘመናዊ፣ ወቅታዊና ተደራሽ በማድረግ የደንበኛውን ፍላጐት አርክቶ ተቋሙ የተቋቋመበትን ዓላማ ከግብ ማድረስ እንዲችልና በተጨማሪም ተግባርና ሀላፊነቱን በአግባቡ እንዲወጣ ማስቻል ነው፡፡

ዋና ዋና ተግባራት

  • ሲስተምና ድህረ ገጽን ማስተዳደር
  • ዳታ ቤዝን ማስተዳደር
  • ኔትወርክ ማስተዳደር
  • የህዝብ ግንኙነት