አዲስ ጉዳይ
ማህበራዊ ድህረ-ገፆች
የጎብኘዎች ብዛት
140397
ዛሬ
የትናንት
በዚህ ሣምንት
25
182
1020

የማስፈፀም አቅም ግንባታና የለውጥ ስራዎች

ራዕይ 

የተቋሙን አፈፃፀም ወደ ላቀ ደረጃ በማምጣት ወጥ የሆነ አገልግሎት አሰጣጥ ሰርዓት በማስፈን በስራው የረካ ሰራተኛ በመፍጠር አገልግሎት አሰጣጡን ደንበኛ ተኮር ሆኖ ማየት፡

 

ተልዕኮ 

ተልዕኮ ተቋማት ያለባቸውን የአደረጃጀት ክፍተት በመፈተሽ ተገቢውን ማስተካከያ በማድረግ በዘርፉ የተዘጋጁ ሞዴል የአሰራር ስርዓቶች ተግባራዊነት እንዲሁም በዘርፉ ለሚሰማሩ ባለሞያዎችና አመራር አካላት አመለካከትና ክህሎት በማሻሻል የተጠያቂነት ስርዓት በመዘርጋት ማህበረሰቡን ማርካት፡፡

 

የሂደቱ ዋና ዋና ተግባራት

 • የሂደቶችን የአሰራር የአደረጃጀት እና የአገልግሎት አሰጣጥ ክፍተት በዳሰሳ ጥናት መለየት
 • የአሰራር ማሻሻያ የለውጥ መሳሪያዎችን ጥናት ማካሄድ
 • የማሻሻያ ጥናቱን ማስተግበር
 • የሃገር ውስጥና የውጪ ምርጥ ተሞክሮ መቅሰም ፣መቀመር
 • የተቀመሩ ተሞክሮዎችን መገምገም እና ከተቋሙ ነባራዊ ሁኔታ ጋር በማጣጣም መተግበር
 • የክትትል እና ድጋፍ አገልግሎት
 • የመረጃ ማደረጃት እና ላይብራሪ አገልግሎት
 • ስልጠና መስጠት እና ማማከር
 • የስልጠና ፋይዳ ግምገማ ማካሄድ
 • የሰው ኃይል ምደባ እና ደረጃ እድገት ጥናት
 • የቡድን አሠራር፣የአመራር እና ሰራተኛ የመልካም ግንኙነት ውጤታማነት ባህልን የሚያሻሽል ስልት መቀየስ
 • የአተገባበር ሂደት እና የፋይዳ ጥናት ማጥናት
 • የአገልግሎት አሰጣጥ መረጃ መሰብሰብ
 • የሌሎች ሃገራት አገልግሎት አሰጣጥ ተሞክሮዎችን መለየት
 • የአገልግሎት ስታንዳርድ መለኪያ ማውጣት 
 • የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ ማውጣትና ምዘና ማካሄድ
 • በምዘና   ውጤት መሰረት   ሂደትን እና የሰው ኃይልን ማወዳደር
 • በውድድሩ በመሰረት ማበረታቻ   መስጠት
 • የተጠያቂነት ስርዓት   መዘርጋት
 • የደንበኛ እርካታ ዳሰሳ ጥናት ማካሄድ