አዲስ ጉዳይ
ማህበራዊ ድህረ-ገፆች
የጎብኘዎች ብዛት
161411
ዛሬ
የትናንት
በዚህ ሣምንት
107
168
1490

የልማት እቅድና በጀት ዝግጅት

ራዕይ

በመሬት ልማትና ማኔጅመንት ቢሮ ስር ያሉ ሂደቶች የልማት ስራዎችን ለማደናወን የሚያስችል አሳታፊ፣ ተለዋጭና ውጤታማ የዕቅድና በጀት አፈፃፀም ሰፍኖ ማየት፡፡

ተልዕኮ

የዘርፉን የስነ ህዝብ ስራዎችን በማስተባበር በህብረተሰብ ፍላጎት እና ችግሮች ላይ የተመሰረቱ የረጅም፣ የመካከለኛና የአጭር ጊዜ ዕቅድ በማዘጋጀት፣ የበጀት አጠቃቀምን ግልጽ፣ ተጠያቂነት ያለውና ዘመናዊ ማድረግ እንዲሁም የንካራ የክትትልና ግምገማ ስርዓት በመፍጠር በመሬት ልማትና ማኔጅመንት ቢሮ የሚሰጠው አገልግሎት ወጥነት ያለውና የተጠናከረ ስርዓት ማስፈን፡፡

ዋና ዋና ተግባራት

  • የዘርፍ ጥናቶች ማከናወን
  • የሶሺዮ ኢኮኖሚ መረጃ ማደራጀት
  • የዕቅድና በጀት ዝግጅት
  • ክትትልና ግምገማ
  • የስነ ህዝብ ጉዳዮች ማስተግበርና መከታተል
  • በአገራዊ የግብ ክፍፍል ለሂደቱ የተሰጡ ግቦችን ያስፈጽማል