አዲስ ጉዳይ
ማህበራዊ ድህረ-ገፆች
የጎብኘዎች ብዛት
161409
ዛሬ
የትናንት
በዚህ ሣምንት
105
168
1488

ኦዲት

ራዕይ

የመንግስት ሃብትና ንብረት በአግባቡ በቁጠባና ውጤታማ በሆነ መንገድ ጥቅም ላይ መዋሉን ማረጋገጥ የሚያስችል እና   ከሙስና እንዲሁም ከምዝበራ የፀዳ ጠንካራና ደረጃውን የጠበቀ የውስጥ ቁጥጥር ሥርአት የሰፈነበት ተቋም ሆኖ ማየት፡፡

ተልዕኮ

በድሬዳዋ የመሬት ልማት ማናጅመንት ቢሮ ውስጥ ግልፅ ቀልጣፋ ፍትሐዊና ተጠያቂነት የሠፈነበት የውስጥ ቁጥጥር ሥርአትን በመዘርጋት ክትትልና ግምገማን በማጠናከር ደንበኞችን መሠረት ያደረገ የሙያ ድጋፍና የምክር አገልግሎት መስጠት የሚያስችል አሠራር በመፍጠር የተቋሙን ተግባርና ኃላፊነቱን በአግባቡ እንዲወጣ ማስቻል፡፡

ዋና ዋና ተግባራት

  • የትኩረት አቅጣጫ በመለየት የሥራ ዕቅድ ማዘጋጀት
  • የኦዲት ምርመራ ማካሄድ
  • የሙያ ድጋፍና የምክር አገልግሎት መስጠት
  • የእርምት እርምጃ መወሰዱን መከታተል
  • የተጠቃለለ የውስጥ ኦዲት ሪፖርት ማዘጋጀት