አዲስ ጉዳይ
ማህበራዊ ድህረ-ገፆች
የጎብኘዎች ብዛት
161437
ዛሬ
የትናንት
በዚህ ሣምንት
133
168
1516

የህግ አገልግሎት

ራእይ

የህግአገልግሎትአሰጣጡደረጃውንየጠበቀቀልጣፋናውጤታማፍትሃዊና

ታማኝነትያለውሆኖየተጣለበትንየስራድርሻህግንመሰረትበማድረግፍትህ

መስጠት.

ተልእኮ

የመሬትልማትናማኔጅመንትቢሮእናየህግክፍሉየስራአፈጻጸምቀልጣፋ፤ጥራት

ያለውናግልጽፍትሃዊናወጪቆጣቢበሆነአግባብአንዲከናወንበማስቻልየኪራይ

ሰብሳቢነትምንጮችንለማድረቅናየህግየበላይነትእንዲረጋገጥለማድረግምቹ

ሁኔታንለመፍጠርናየተቋሙንየስራኃላፊዎችባለሞያዎችንናባለድርሻአካላትን

በማስተባበርናበማቀናጀትየህግግንዛቤእንዲያገኙማድረግእናየህግአገልግሎት

አሰጣጥንናአሰራርስርዓትመዘርጋትመብትናጥቅሞችንማስከበር::

ዋና ዋና ተግባራት

  • ለቢሮውእናበስሩለተደራጁተቋማትሁሉየተለያዩህጎችንማዘጋጀት

በመተግበርሂደትእገዛማድረግ.

  • ህግነክየሆኑጉዳዮችዙሪያተቋማቱንበመወከልክስ

የመመስረት፣የመከራከርናውሳኔየማሰጠት.

  • ተቋማቱ ሲከሰስም መልስ መስጠትእናበህጎችአተገባበርድጋ

የመስጠትተግባረራቶችንማከናወን.

  • በዘርፉበተደራጁተቋማትለሚየህግባለሞያዎችምክርና

ድጋፍየመስጠት.